Lalibela Design and Supervision works
5/5

ላሊበላ የጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች /የተ/የግ/ማህበር

ላሊበላ የጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር በኢትዮጵያ የቴክኖሎጅና የስልጣኔ ታሪክ ልዩ ቦታ በሚሰጠዉ የቅዱስ ላሊበላ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያን ስያሜዉን አግኝቶ እ.ኤ.አ በ2016 የተቋቋመ የጋፋት ኢንዶውመንት የገቢ ማስገኛ ኩባንያ ነው፡፡ ኩባንያው በምህንድስናው ዘርፍ

  • በመጠጥ ውሃ፣
  • በመስኖ፣
  • በህንጻ፣
  • በመንገድና ድልድይ ዘርፍ ጥናት፤የዲዛይንና ቁጥጥር እንዲሁም የፕሮጀክትና አካባቢ ተጽዕኖ ግምገማ ጥናት ተሰማርቶ የሚገኝ ኩባንያ ነው፡፡  

 

 

 

7

Our Service

ጥራት ያለዉ፤ በፈጠራ ላይ የተመሰረተና ቀልጣፋ የምህንድስና አገልግሎት ለመስጠት እንተጋለን!! We Strive to deliver quality, innovative and timely engineering service!!
 

Lalibela Design and Supervision works is a professional organization, which is specialized in undertaking the study, design and supervision of small-to-mega-scale projects.

በውሃ ስራዎች ዲዛይንና ሱፐርቪዥን አገልግሎት በመንገድና ህንጻ ስራዎች ዲዛይንና ሱፐርቪዥን አገልግሎት
በመንገድና ኢንቨስትመንት የማማከር አገልግሎት
በአካባቢ ኦዲት አጠባበቅና ተጽዕኖ ግምገማና ጥናት፣ስልጠና ምርምር በብቁ ባለሙያዎቻችን ጥራት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን፡፡