Rated 5 out of 5
ላሊበላ የጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ላሊበላ የጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር በኢትዮጵያ የቴክኖሎጅና የስልጣኔ ታሪክ ልዩ ቦታ በሚሰጠዉ የቅዱስ ላሊበላ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያን ስያሜዉን አግኝቶ እ.ኤ.አ በ2016 የተቋቋመ የጋፋት ኢንዶውመንት የገቢ ማስገኛ ኩባንያ ነው፡፡ ኩባንያው በምህንድስናው ዘርፍ
- በመጠጥ ውሃ፣
- በመስኖ፣
- በህንጻ፣
- በመንገድና ድልድይ ዘርፍ ጥናት፤የዲዛይንና ቁጥጥር እንዲሁም የፕሮጀክትና አካባቢ ተጽዕኖ ግምገማ ጥናት ተሰማርቶ የሚገኝ ኩባንያ ነው፡፡
-
Call Us Today
Our Service
ጥራት ያለዉ፤ በፈጠራ ላይ የተመሰረተና ቀልጣፋ የምህንድስና አገልግሎት ለመስጠት እንተጋለን!! We Strive to deliver quality, innovative and timely engineering service!!
Lalibela Design and Supervision works is a professional organization, which is specialized in undertaking the study, design and supervision of small-to-mega-scale projects.
በውሃ ስራዎች ዲዛይንና ሱፐርቪዥን አገልግሎት
በመንገድና ህንጻ ስራዎች ዲዛይንና ሱፐርቪዥን አገልግሎት
በመንገድና ኢንቨስትመንት የማማከር አገልግሎት
በአካባቢ ኦዲት አጠባበቅና ተጽዕኖ ግምገማና ጥናት፣ስልጠና ምርምር በብቁ ባለሙያዎቻችን ጥራት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን፡፡
